Condominium for sale Mexico
950,000 ETB
Overview
የሚሸጥ የሚወጣ 40/60 ኮንደሚንየም - እባክዎን በቅድሚያ ማስታወቂያውን በደንብ ያንብቡት። - ሻጭ የምሸጠው (የሚወጣውን) 40/60 ኮንደሚንየም ነው። - የተመዘገብኩት ባለ 2 መኝታ ቤት ነው። ይህ ማለት 1 ሳሎን፣ 2 መኝታ ቤት፣ 1 ኪችን፣ 1 ሽንት ቤትና ሻወር፣ 1 አነስተኛ የሠራተኛ መኝታ ቤት ነው። - በንግድ ባንክ ከ2005 ዓ.ም ጀምሮ እስካሁን ድረስ የተቆጠበ 150 ሺህ ብር አለኝ። - የምሸጠው በሕጋዊ የብድር ውል ስምምነት ነው። ለምሳሌ ሻጭ ከገዢው ላይ 3 ሚሊዮን ብር እንደተበደርኩ በሚገልጽ ውልና ማስረጃ በሚደረግ ሕጋዊ የብድር ውል ተፈራርሜ ነው የምሸጠው። ይህ ለገዢው በጣም አስተማማኝ ነው። - በአጠቃላይ ገዢው (1ኛ) ሻጭና ገዢ በውልና ማስረጃ ያደረግነውን ሕጋዊ የብድር ውል ስምምነት ዋናውን ሰነድ ይይዛል። (2ኛ) ሻጭ 150 ሺህ ብር የቆጠብኩበትን የኢት/ንግድ ባንክ ዋናውን ቡክ ይይዛል። (3ኛ) የሻጭን የጋብቻ ማስረጃ ዋናውን ሰነድ ይይዛል። (4ኛ) ቤቱን በሚመለከት ሙሉ ውክልና ይይዛል። ይህ ሁሉ ለገዢው አስተማማኝ ነው። - ካስፈለገም ከሻጭ ወደ ገዢ በፍ/ቤት ቅድሚያ ስም ማዞር ይቻላል። - ዋጋው 950 ሺህ ብር ነው። ሻጭ በንግድ ባንክ ውስጥ የተቆጠበ 150 ሺህ ብር ስላለኝ ገዢው ቤቱን በ800 ሺህ ብር ገዛው ማለት ነው። በዚህ ገንዘብ ደግሞ በአሁን ጊዜ ኮንደሚንየም ቤት መግዛት አይታሰብም በተጨማሪም 1 ቪትዝ መኪና እንኳን አይገዛም። - ገንዘቡን ሳይጠቀምበት ባንክ ያስቀመጠ ሰው በዚህ እድል ቢጠቀም ቤቱ ሲወጣ ከ6-7 ሚሊዮን ብር አትርፎ ይሸጠዋል። ቀን በጨመረ ቁጥር የቤት ዋጋም በጣም ስለሚጨምር ገዢው ቤቱን ከዚህም በላይ አትርፎ ይሸጠዋል። - ከዚህ በኋላ መንግሥት የቤት ምዝገባ አያደርግም ስለዚህ ይህን 9 ዓመት የተቆጠበና የማይገኝ እድል መጠቀም የሚፈልግ ሰው ደውሎ መውሰድ ይችላል። - እባክዎ አንብበው ሳይረዱ እና ትክክለኛ ፈላጊ ሳይሆኑ አይደውሉ። እንዲሁም ሜሴጅ ስለማላይ በሜሴጅ መልዕክት አይላኩ። - 0921293983
2