Villa for sale kolfe lukanda
14,000,000 ETB
Overview
አስችኳይ የሚሸጥ Villa እና G+1 ቤት ኮልፌ ልኳንዳ አካባቢ በካርታ 175 በህዞታ 256 Villa ላይ ሁለት መኝታ አንድ ሳሎን + Kitchen የራሱ ቆጣሪ ያለው። 12,000 ብር የተከራየ። ከፎቁ ስር አንድ መኝታ + አንድ ሳሎን + ስቶር የራሱ ቆጣሪ ያለው። በኪራይ የ8,000 ብር ገቢ ያለው። ፎቅ ላይ ሁለት መኝታ + አንድ ሳሎን + ኪችን + ሁለት ሻወር ቤት የራሱ ቆጣሪ ያለው እና ባለቤቶቹ የሚኖሩበት ደረጃ በውጭ። ዋጋ፣ 14 ሚሊዮን ብር። ድርድር አለው ። Code A00178/kev ለበለጠ መረጃ በ☎️+251913068841
Key Details
Plot area
175 m2Number of floors
G+2Bedrooms
5
Bathrooms
2
Parking available
2 spacesGated community
noAmenities
wifi
elevator
security
power backup
water tanker
electric fence
laundry in the building