Condominium for sale ኮ ዬ ፈጬ
2,000,000 ETB
Overview
ለሽያጭ የቀረበ ኮንዶሚኒየም በኮዬ ፈጬ 10 /90 አምስት አመት የሞላው 42 m 2 ወደ ሁለት መኝታ የተቀየረ የህፃናቶቹ መኝታ ጠበብ ይላል ሙሉ ሴራሚክ የተሰራ ቤቱ በፎቶ የምታዩት ነው መሸጫ ዋጋ 2 , O O O, O O O ለባንክ ገዥዎች 200,000 ቀብድ ማዘጋጀት ግድ ነው አሁን ላይ 45ዐዐ ብር መከራየት የሚቻል ሲሆን በቀጥታ ስም ይዘራል ለግል ባንክም ይሆናል ለባንክ ገዥ 2,100,000 በሚገባ አንብበው ለመግዛት ሲወስኑ ይደውሉ ኮሚሽን 1. 75% ብቻ 0913713393
Key Details
Bedrooms
2
Floor number
2