Condominium for sale 49 ማዞሪያ 40/60 ኮንዶሚኒየም

7,800,000 ETB

Overview


የሚሸጥ 40/60 ኮንዶሚኒየም ቦታ አያት 49 አካባቢ ለመኖሪያ ምቹ የሆነ አካባቢ ሊፍት እየተገጠመ ያለው 5ኛ ፎቅ 100 % የተከፈለ ካርታ የያዘ 105 ካሬ ሜትር በዘመናዊ መልኩ የተሠራ መሸጫ ዋጋ 7,800,000 ሺህ ብር ለበለጠ መረጃ ይደውሉልን

Key Details

bedBedrooms

3

floor numberFloor number
5

Contact owner

contact owner
Show phone