Condominium for sale ወደ O9
3,400,000 ETB
Overview
የሚሸጥ ኮንዶሚኒየም በኮዬ ፈጨ አንድ ✍️ ጥንቅቅ ብሎ የተሰራ ✍️ ውሃ እና መብራት ባለው ሳይት ✍️ ሰፊ መኪና ማቆሚያ ያለው ✍️ ለአበባ ማስቀመጫ እንይመች ተደርጎ ግሪል የተሰራለት ✍️ ለዋናው አስፖልት ቅርብ ✍️ ለመኖሪያ በጣም የሚመች ✍️ ወደ ሶስት ቆንጆ መኝታ የተቀየረ ✍️ ኪችን ካቢኔት ያለው ✍️ ቀም ሳጥን የተገጠመለት ✍️ ዋጋ 3. 4 ሚሊዮን ✍️ ቀጥታ የሚኖሩበት ወይም ለያከራዩት የሚችሉት ✍️ ሁለተኛ ፎቅ ላይ ያለ ✍️ እዳ ባለበት ✍️ ትንሽ ድርድር አለው 0913713393 ለሌሎች አማራጮች ቴሌግራም ቻናላችንን ይከታተሉ ጓደኛ ወዳጆን ይጋብዙ https://t.me/mikegeneralbroker
Key Details
Bedrooms
3
Floor number
2